የባለንስ ስኮር ካርድ /BSC/ የ6ወር እቅድ አፈፃፀም ተገመገመ

E-mail Print PDF

የባለንስ ስኮር ካርድ /BSC/ የ6ወር እቅድ አፈፃፀም ተገመገመ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የ6 ወሩ እቅድ  ክንውን አስመልክቶ በጽ/ቤቱ የዕቅድ ዝግጅት ክትትል ባለሙያ አማካኝነት ለሠራተኛው በንባብ ቀርቧል ሠራተኛውም አንድ በአንድ በየሂደቱ የቀረበውን ሪፖርት በጥሞና በማዳመጥ በጥሩ ሁኔታ እንደተከታተለው ለማወቅ ተችሏል የቀረበው ሪፖርት ተነቦ ካበቃ በኋላ የጽ/ቤቱ ምክትል ኃላፊ አቶ ተሰማ ደምሴ እንዳብራሩት በዚህ በያዝነው አመት ጋር አነፃጽረው ማብራሪያ ሲሰጡ በልማት ሰራዊት እራስን ለማብቃት ማለትም በክህሎት በእውቀትና በአመለካከት መሻሻሎች እንዳሉ በመልካም አስተዳደርም ቢሆን ደንበኞች ባግባቡ በመስተናገዳችው የተሻለ አስተያየት እየሰጡ መሆኑ በእቅድ አፈፃፀም ስንመለከት ከባለፈው ዓመት በተሻለ መልኩ እየተተገበረ መሆኑ በተላይም በፐርሰንት በመግለጽና ከባለፈው ዓመት በማነፃፀር የተሰራው ስራ አበረታች መሆኑን ገልጸው ይኸም ሆኖ ገና ብዙ የሚቀሩን ተግባሮች እንዳሉ አልሸሸጉም ከዚህ በኋላ ሰራተኛው በአስተያየትና በጥያቄ እንዲያዳብረው መድረኩን ለሠራተኛው ዘርግተዋል።

ከሠራተኛውም የቀረቡት ሃሣቦች በሚከተለው ተገልፀዋል የ1ለ5 ቡድን ውይይትና የልማት ሠራዊት ቡድን ውይይት በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ስለሆነ እራሣችንን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት እንድንለውጥ አድርጐናል ከዚህ አኳያ አፈፃፀማችንም እየተሻሻለ የመጣው በመማማርና በመገነባባት ስለሆነ ከዚህ የበለጠ እንድንሰራ አነሣስቶናል ብለዋል።

በመሠረሻም በኃላፊው የመዝጊያ አስተያየት ተሠጥቶ ስብሰባው ተጠናቋል።

 

የዳያስራና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ

 
Content View Hits : 8343301

Comments

  • They'll soon bee releasіng a hemp body care line, ...
  • Hi there mates, pleasant piece off writing and goo...
  • Please let me know if you're looking for a article...
  • In fаct, some orցanizations even provide door too ...
  • In fаct, some orցanizations even provide door too ...

Latest News

Who is online

We have 34 guests online

Entertainment